Events

ስደተኛው የስነ-ፅሁፍ ምሽት ቁጥር 1

ይህ የስነ-ፅሁፍ ምሽት በሀገር ቤት ሀላፊነቱ የተወሰነ የመዝናኛ ድርጅት በ December 19/2021 በአሜሪካ ሎስአንጀለስ ከተማ የተካሄደ ሲሆን በዕለቱም የሁሉም የሀይማኖት አባቶች ገጣሚ በእውቀቱ ስዩም፣ አርቲስ ሥመልስ አበራ፣ ገጣሚ ኑረዲን ኢሳ እንዲሁም ሌሎች ታላላቅ የሀገራችን ጠቢባ በተገኙበት የተካሄደ ታላቅ የስነ ፅሁፍ ምሽት ነው፡፡

ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የሰሜን ካሊፎርንያ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዕለቱ ተገኝተው ስለ ሰላ እና አንድነት አባታዊ ምክር ሲሰጡ፡፡